Climate በዚህ የበጋ ወቅት ላይ የማህበረሰብ የሙቀት መከታተያ መጠቆሚያ (heat mapping) ፕሮጀክት ላይ ይሳተፉ! English | Amharic / አማርኛ | Spanish / Español በሞንትጎመሪ ውስጥ ያለው የሙቀጥ መጠን እየተሰማዎት ነው? በዚህ የበጋ ወቅት ላይ የማህበረሰብ የሙቀት መከታተያ መጠቆሚያ (heat mapping) ፕሮጀክት ላይ ተሳታፊ ይሁኑ!